Hugging Face ን ይተዋወቁ – እንደ DeepSeek፣ Google፣ Meta፣ አሊባባ ወዘተ ያሉ ታላላቅ በ አርተፊሻል ኢንተለጀንስ ላይ ትልቅ ተሳትፎ ያላቸው ኩባንያዎች አዳዲስ Open source የ AI ቴክኖሎጂዎቻቸውን ለሕዝብ ለማቅረብ የሚጠቀሙበትን፣ ከ1.6 ሚሊዮን በላይ ሞዴሎች ያሉት ልንጠቀመው የሚገባን እጅግ በጣም ጠቃሚ መድረክ ነው።
Hugging Face ን መጠቀም ነፃ ነው።
#HuggingFace #AITutorial #aiimages #ኤአይበአማርኛ
በዚህ ቱቶሪያል የሚከተሉትን አሳያችኋለሁ፦
✅ ሀጊንግ ፌስ ምንድን ነው እና ለምን ስለ ኤ አይ የማወቅ ፍላጎት ያለው ሰው ስለ ሀጊንግ ፌስ ማወቅ እንዳለበት
✅ምንም አይነት የ ኮዲንግ እውቀት ሳያስፈልግ የ AI መተግበሪያዎችን እንዴት በቀላሉ መጠቀም እንደሚቻል
✅የ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ነፃ እና ተግባር ተኮር የትምህርት እድሎችን እንዴት እንደምናገኝ
source
Disclaimer
The content published on this page is sourced from external platforms, including YouTube. We do not own or claim any rights to the videos embedded here. All videos remain the property of their respective creators and are shared for informational and educational purposes only.
If you are the copyright owner of any video and wish to have it removed, please contact us, and we will take the necessary action promptly.